ቆዳዬ ውስጥ ርጥበትን ስለሚያስቀር ፔትሮልየም ጀሊን እመርጣለሁ በፍጥነት ወደቆዳዬ ስለሚሰርግ ሎሽንን እመርጣለሁ
ከደረቅ እስከ ልከኛ ሊባል የሚችል የሰውነት ቆዳ አለዎት፡፡ ይህ ማለት አንዳንድ የሰውነት ክፍሎችዎ ርጥበት ሲኖራቸው ሌሎቹ ደግም ድርቀት ያጠቃቸዋል ማለት ነው፡፡ ለቆዳዎ ፍቱን መፍትሄ የሚሆነው በቂ ርጥበት የሚሰጥና ቆዳዎ በዘላቂነት ርጥበት እንዲኖረው የሚያስችል ጥራት ያለው የቆዳ ቅባት መጠቀም ነው፡፡
ቆዳዎ ውስጥ ርጥበትን ማስቀረት የሚችለውን ቫዝሊን ፔትሮሊየም ጀሊን መጠቀም መርጠዋል፡፡ እንደ ከንፈር፣ የክንድ መታጠፊያና ተረከዝ ላሉ በተለይ ድርቀት ለሚያጠቃቸው የሰውነት ክፍሎች ቫዝሊን ፔትሮሊየም ጀሊን እንዲጠቀሙ እንመክራለን፡፡
ይሁንና በየቀኑ ለመላ ሰውነትዎ እንዲጠቀሙ የምንመክርዎ Vaseline Dry Skin Repair ሎሽንን ነው፡፡
በውስጡ ያለው ግሊስሪን ርጥበትን ለሁሉም የቆዳ ክፍሎች ያዳርሳል፤ ጥቃቅን የቫዝሊን ፔትሮሊየም ጀሊ ጠብታዎቹ ደግሞ ርጥበትን በቆዳ ውስጥ ለማቆየት ይረዳሉ፡፡
ይህ ሎሽን ለቆዳዎ ርጥበት ይሰጣል ፤ የድርቀት ችግርን በዘላቂነት ያስቀራል፡፡