Navigation

Vaseline petroleum jelly ኦሪጂናል

ወደፊተኛው ገጽ ተመለስ
Description

Description

Vaseline Petroleum Jelly ኦሪጂናል ቆዳን የሚያገግም ሲሆን ከቆዳ ድርቀት ፈውስን ያስገኛል፡፡   

Vaseline’s ኦሪጂናል BLUESEAL ባለሶስትዮሽ የማጣሪያ ሒደት በጣም ንጹህ የሆነ የፔትሮሊየም ቅባት በመፍጠር ከቆዳዎ ጋር ተፈጥሯዊ ስምምነት እንዲኖረው ያደርጋል፡፡ የቆዳዎን ቀዳዳዎች የማይፍን ሲሆን አለርጂክም አያስከትልም፡፡  

በውጤቱም ለስላሳና ማገገሙ በግልጽ የሚታይ ቆዳ ይኖርዎታል፡፡