Navigation

Vaseline dry skin repair ሎሽን

ወደፊተኛው ገጽ ተመለስ
Description

Description

Vaseline Dry Skin Repair ሎሽን ደረቅ ቆዳን ለ3 ሳምንት* ለማገገም እንደሚችል በሕክምና ምርመራ የተረጋገጠለት ነው፡፡  

Dry Skin Repair በተለይ የተዘጋጁ የግላይሰሪን (እርጥበትን በሁሉም የቆዳ ሽፋኖች ለማዳረስ) እና የ Vaseline® Petroleum Jelly ጥቃቅን ጠብታዎች (እርጥበቱን ይዞ ለማስቀረት) ውህዶችን የያዘ ሲሆን ቆዳ ጠንካራና ማገገሙ በግልጽ የሚታይ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡  

* በ4 ሳምንት የሕክምና ክሊኒካዊ ጥናት መሰረት