Description
Description
Vaseline Cocoa Glow ሎሽን ደረቅ ቆዳን እንዲያገግምና ተፈጥሯዊ አንጸባራቂነቱን እንዲያሳይ ያስችለዋል፡፡
Cocoa Glow በተለይ የተዘጋጁ የግላሰሪን እና የ Vaseline® Petroleum Jelly ጥቃቅን ጠብታዎች (እርጥበቱን ይዞ ለማስቀረት) ውህዶችን የያዘ ነው፡፡
ይህ ውህድ ንጹሕ የካካዋ ቅቤን በውስጡ የያዘ ሲሆን ይህምቅቤ ቆዳ ፈሳሽ እንዲያገኝ በማገዙ የሚያተወቅ ነው፡፡