Description
Description
Vaseline Aloe Soothe ሎሽን ደረቅ ቆዳን የሚያገግምና የሚስታግስ ነው፡፡
Aloe Soothe ሎሽን በተለይ የተዘጋጁ የግላሰሪን እና የ Vaseline® Petroleum Jelly ጥቃቅን ጠብታዎች (እርጥበቱን ይዞ ለማስቀረት) ውህዶችን የያዘ ነው፡፡
ይህ ውህድ አሎይ የሚባል ቆዳን እንዲያገግምና ፈሳሽ እንዲያገኝ በማስቻል ረገድ አጋዥ መሆኑ የታወቀውን የቆዳ ሁኔታ ማስተካከያ ኤጄንት የያዘ ነው፡፡