Description
Description
የተነቃቃንና የተፍታታ ቆዳን ለማግኘት የ LUX Wake Me Up የውበት ባርን ከ Lux ሙድ ኢንሀንሰርስ ኮሌክሽን ይጠቀሙ፡፡
ከአነቃቂ የማዕድን ጨውና ከባሕር አረም የተዘጋጀ በመሆኑ የቆዳዎን ተፈጥሯዊ አንጸባራቂነት ያስመልሳል፡፡
አዲሱ የላቀ የ Lux Wake Me Up መዓዛ የስሜት ሕዋሳትን ያነቃቃል፡፡