Description
Description
እጅግ ሲበዛ ለስላሳና ማራኪ የሆነ ቆዳን ለማግኘት የ LUX Velvet Touch የውበት ባርን ከ Lux ክላሲክ ኮሌክሽን ይጠቀሙ፡፡
በአለስላሽ SilkEssence™፣ የለውዝ ዘይት፣ ኦፑለንት ቡኬ የተሞላ በመሆኑ ልስላሴው በግልጽ የሚታይ ቆዳን ይሰጥዎታል፡፡
Lux Velvet Touch በራስ የመተማመን፣ የመዝናናትና ዘና የማለት ስሜትን የሚፈጥር ሲሆን አዲስና የላቀ መዓዛ አለው፡፡