Description
Description
ከ Lux ክላሲክ ኮሌክሽን በሚያገኙት የ LUX Soft Touch የውበት ባር በጣም አስገራሚ ለስላሳ ቆዳ ይደሰቱ፡፡
በአለስላሽ SilkEssence™ እና በፒንክ አበባ የተሞላ በመሆኑ ልስላሴው በግልጽ የሚታይ ቆዳን ይሰጥዎታል፡፡
Lux Soft Touch በራስ የመተማመን፣ የመዝናናትና ዘና የማለት ስሜትን የሚፈጥር ሲሆን አዲስና የላቀ መዓዛ አለው፡፡