Description
Description
ከ Lux ክላሲክ ኮሌክሽን የሚያገኙት የ LUX Soft Caress የውበት ባር በጣም አስደሳች ልዩ ስሜትን ያጣጥሙ፡፡
በአለስላሽ SilkEssence™ እና በቀላሉ በሚጎዱ ነጫጭ አበባዎች የተሞላ በመሆኑ ልስላሴው በግልጽ የሚታይ ቆዳን ይሰጥዎታል፡፡
Lux Soft Caress በራስ የመተማማን፣ የመዝናናትና ዘና የማለት ስሜትን ይፈጥርልዎታል፡፡