Navigation

Dove Intensive Repair ሻምፑ

ወደፊተኛው ገጽ ተመለስ
Description

Description

Dove® Intensive Repair ሻምፑን ሲጠቀሙ የጸጉር መሰባበርና መሰነጣጠቅን መሰናበት ይችላሉ! 

የፓተንት መብቱ የተጠበቀው Fibre Actives™ ቴክኖሎጂያችን በእያንዳንዱ የጸጉር ዘለላ ውስጥ ጠልቆ በመግባት ከውስጥ የማዳበርና አንጸባራቂነቱን የመመለስ ሥራ ይሰራል፡፡   

የእኛ Micro Moisture Serum™ ከዘለላው ውጭ ሆኖ ጸጉርን ከስር እስከ ጫፍ ድረስ የማጠናከርና የማበልጸግ ሥራየሚሰራ በመሆኑ  ጸጉርዎ ጠንካራ፣ ልስላሴው ያማረና ያገገመ እንዲሆን ያስችለዋል፡፡  

*ሻምፑ እና ኮንዲሽነር የኮንዲሽኒንግ ባህሪ ከሌለው ሻምፑ ጋር ሲነጻጸር፡፡