Description
Description
Dove® Deeply Nourishing የቆዳዎ ጥንካሬ ከውስጥ በኩል ለረዥም ጊዜ እንዲያገግምና ይበልጥ ያማረ ቆዳ እንዲኖረው ያስችላል፡፡
የ Dove የሰውነት ማጠቢያ የቆዳ እንክብካቤ ምርት ብቻ በውስጡ NutriumMoisture™ ይይዛል- ይህም በቆዳ-ተፈጥሯዊ ቅባቶች የበለጸጉ ለየት ያሉ አለስላሾችን ውህድ የያዘ ሲሆን እርስዎ ሰውነትዎን ሲታጠቡ ቆዳን ለማለስለስ ሰርጎ ይገባል፡፡
የ Dove® ልዩነት ምንድን ነው? ማበልጸጉ፡፡