Description
Description
Dove® Daily Care ኮንዲሽነር ለማንኛውም ዓይነት ጸጉር እንክብካቤ የሚያደርግ ነው፡፡
Dove® Daily Care ኮንዲሽነር ጤነኛ ጸጉርን በየዕለቱ ከሚከሰት መርገፍና መሰባበር የሚከላከል ነው፡፡ ይህ ኮንዲሽነር በውስጡ Micro Moisture Serum™ የተባለ እዥ የያዘ ሲሆን ይህም እዥ የጸጉርዎን ተፈጥሯዊ ሚዛን የሚንከባከብና የሚያስጠብቅ ነው፡፡
በጣም የሚያምር ልስላሴ ወዳለው፣ አንጸባራቂና ለስላሳ ወደሆነው ጸጉር እንኳን ደሕና መጡ፡፡