Navigation

Dove Daily Care ሻምፑ

ወደፊተኛው ገጽ ተመለስ
Description

Description

Dove® Daily Care ሻምፑ ለማንኛውም ዓይነት ጸጉር እንክብካቤ የሚያደርግ ሲሆን ልስላሳና አንጸባራቂ ጸጉር እንዲኖርዎ ያደርጋል፡፡  

የ Dove® Daily Care ሻምፑ ፎርሙላችን በውስጡ Micro Moisture Serum™ የተባለ እዥ የያዘ ሲሆን ይህም እዥ የጸጉርዎን ተፈጥሯዊ ሚዛን የሚንከባከብና የሚያስጠብቅ ነው፡፡  

ጤነኛ የጸጉር ዓይነቶች Dove® Daily Care ሻምፑዋችንን ሲጠቀሙ፣ ጸጉር ውበትና ልስላሴ ያለው፣ አንጸባራቂና ልስልስ ገጽታና ስሜት እንዲኖረው ስለሚያደርግ ጸጉርዎን መነካካት አያቆሙም፡፡