Navigation

Dove beauty cream bar

ወደፊተኛው ገጽ ተመለስ
Description

Description

Dove® Beauty Cream Bar የተሰራው 1/4ኛው ከማለስለሻ ክሬም ነው፡፡ በጣም ምቹ ከመሆኑ የተነሳ  ለፊትዎ ሊጠቀሙበት የሚችሉ ሲሆን ቆዳዎን የበለጠ ለስላሳና አንጸባራቂ ያደርገዋል፡፡  

እርጥበት ለውብ ቆዳ አስፈላጊ ነው፤ አብዛኞቹ ሳሙናዎች ቆዳዎን ሊያጸዱ ቢችሉም ቆዳዎን ያደርቁታል፡፡  

Dove ቆዳዎ የሚገባውን የላቀ እንክብካቤ እንደሚሰጠው ይመኑበት፡፡