Description
Description
Dove Men+Care Aqua Impact የሰውነት ማጠቢያ የወንዶች ቆዳ የሚፈልጋቸውን ነገሮች ለማሟላት ተብሎ የተዘጋጀ ምርት ነው፡፡
ቆዳዎን በቀዝቀዛና የውቅያኖስ ማዕድናት ጠረን እንዲያገግምና እንዲነቃቃ ያድርጉ፡፡
Dove® Aqua Impact የእኛን ልዩ Micromoisture™ ቴክኖሎጂያችንን የያዘ ሲሆን ይህም የቆዳን ድርቀት መንስኤዎች ለመከላከል እንደሚያግዝ በሕክምና የተረጋገጠለት ነው፡፡