Description
Description
Vaseline Men Fast Absorbing ሎሽን በ15 ሰከንዶች ውስጥ የቆዳን ድርቀት ይከላከላል፡፡
Vaseline Men Fast Absorbing ፎርሙላ የተዘጋጀው በተለይ ለወንዶች ቆዳ ሲሆን የማቀዝቀዣ ሜንቶልና Stratys-3™ ለባለ ብዙ ሽፋን ርጥበት አዋህዶ ይይዛል፡፡
በፍጥነት የመምጠጥ ባህሪው ቅባታማነት እንዳይሰማ የሚያደርግ ሲሆን ለጠንካራ ቆዳ የ24 ሰዓት እርጥበትን ይሰጣል፡፡