Navigation
Description

Description

የተነቃቃንና የተፍታታ ቆዳን ለማግኘት የ LUX Wake Me Up የውበት ባርን  ከ Lux ሙድ ኢንሀንሰርስ ኮሌክሽን ይጠቀሙ፡፡  

ከአነቃቂ እንስላልና ከቀዝቃዛ የፈረንጅ ዱባ የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ቆዳዎን ውብና አንጸባራቂ ያደርገዋል፡፡  

አዲሱ የላቀ የ Lux Shake Me Up መዓዛ ስሜትን ከፍ የማድረግና የማነቃቃት ኃይል አለው፡፡