Description
Description
Dove® Intensive Repair ኮንዲሽነርን በመጠቀም የጸጉር መሰባበርና መሰነጣጠቅን ለዘላለሙ ይሰናበቱ!
የፓተንት መብቱ የተጠበቀው Fibre Actives™ ቴክኖሎጂያችን በእያንዳንዱ የጸጉር ዘለላ ውስጥ ጠልቆ በመግባት ከውስጥ የማዳበርና አንጸባራቂነቱን የመመለስ ሥራ ይሰራል፡፡
የእኛ Micro Moisture Serum™ ከዘለላው ውጭ ሆኖ ጸጉርን ከስር እስከ ጫፍ ድረስ የማጠናከርና የማበልጸግ ሥራየሚሰራ በመሆኑ ጸጉርዎ ጠንካራ፣ ልስላሴው ያማረና ያገገመ እንዲሆን ያስችለዋል፡፡
*ሻምፑ እና ኮንዲሽነር የኮንዲሽኒንግ ባህሪ ከሌለው ሻምፑ ጋር ሲነጻጸር፡፡