Navigation

Dove Extra Fresh የወንዶች ሰውነት ማጠቢያ

ወደፊተኛው ገጽ ተመለስ
Description

Description

Dove Men+Care Extra Fresh የሰውነት ማጠቢያ የወንዶች ቆዳ የሚፈልጋቸውን ነገሮች ለማሟላት ተብሎ የተዘጋጀ ምርት ነው፡፡  

Dove® Extra Fresh የሰውነት ማጠቢያ ቆዳዎን ለረዥም ጊዜ ያህል የማነቃቃትና የማቀዝቀዝ ስሜት ይፈጥርለታል፡፡ ፎርሙላችን ሜንቶልን በውስጡ የያዘ ሲሆን ይህም የልስላሴና ቅዝቃዜን ስሜት ለመፍጠር የታሰበ ነው፤ የፈጠራ ውጤታችን የሆነው Micromoisture™ ቴክኖሎጂያችን ደግሞ የወንዶችን ጸጉር ከድርቀት ለመከላከል ያግዛል፡፡ 

 በሕክምና ምርመራ የተረጋገጠና በቆዳ ሕክምና የተሞከረ ነው፡፡