Navigation

Dove Daily Moisture ኮንዲሽነር

ወደፊተኛው ገጽ ተመለስ
Description

Description

Dove® Daily Moisture ኮንዲሽነር ጸጉርዎ ጤናማና አንጸባራቂ ሆኖ እንዲውል ያደርገዋል፡፡   

ዕለታዊ እርጅናና ዝገት ጸጉርዎን ደረቅና ድንዙዝ የሚያደርገውን የጉዳት ምልክት እንዲኖር ያደርጋል፡፡ Dove® Daily Moisture ኮንዲሽነር የፓተንት መብቱ የተጠበቀለትን Micro Moisture Serum™ በውስጡ የያዘ ሲሆን ይህም በቆዳ ፋይበር ዙሪያ መከላከያ ጋሻ ሆኖ ጸጉርዎን ከሚያደነዝዙ ነገሮች ለመከላከል ያግዛል፡፡  

በየዕለቱ ለመጠቀም ተስማሚ ነው፡፡