Dove beauty cream bar
Dove® Beauty Cream Bar የተሰራው 1/4ኛው ከማለስለሻ ክሬም ነው፡፡ በጣም ምቹ ከመሆኑ የተነሳ ለፊትዎ ሊጠቀሙበት የሚችሉ ሲሆን ቆዳዎን የበለጠ ለስላሳና አንጸባራቂ ያደርገዋል፡፡
Dove deeply nourishing የሰውነት ማጠቢያ
Dove® Deeply Nourishing የቆዳዎ ጥንካሬ ከውስጥ በኩል ለረዥም ጊዜ እንዲያገግምና ይበልጥ ያማረ ቆዳ እንዲኖረው ያስችላል፡፡