ጥራት ያለው የ Vaseline ማለስለሻን ስለመምረጥ
በአንድ የመሸጫ መደብር ውስጥ የተደረደሩ የተለያዩ ዓይነት የቆዳ ማለስለሻዎችን ሲመለከቱ ዓይነ ዋጅ ሊሆንብዎ ይችላል፡፡ በጣም በርካታ የሰውነትና የቆዳ እንክብካቤ ምርቶች ያሉ በመሆኑ ከመካከላቸው ለመምረጥ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ፣ የተሻለ ጥራት ያለው የሰውነት ቆዳ ማለስለሻ ምን እንደሆነ ማወቁ ለፍላጎትዎ ተስማሚ የሆነውን ቀመር ለመምረጥ ያግዝዎታል፡፡
በገበያ ላይ ያሉት አብዛኞቹ የሰውነት ሎሽኖች ተቀዳሚ ግብዓታቸው ግላይሰሪን ነው፡፡ ግላይሰሪን ወደ ቆዳ ውስጥ ሰርጎ በመግባት እርጥበትን በመሳብና ይዞ በማስቀረት ውጤታማ ቢሆንም ውጫዊ የቆዳውን ክፍል ግን ለውሃ እጥረት በማጋለጥ ደረቅና ጤናማ ያልሆነ ቆዳ እንዲኖር ያደርጋል፡፡ በተጨማሪም፣ በማለስለሻ ቅባቶች ውስጥ የግላይሰሪን መጠን መጨመር ቆዳ የማጣበቅ ባህሪ እንዲኖረው ሊያደርግ ይችላል፡፡
ቆዳዎ በሰውነትዎ ውስጥ ካሉት ሕዋሳት ትልቁ መሆኑንና በርካታ ሽፋኖችን መያዙን ያውቁ ኖሯል? Vaseline dry skin repair ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተጠቀሙት በጣም ደረቅ ቆዳን በጥልቀት ማለስለስና ማሻል እንደሚችል በሕክምና ምርመራ የተረጋገጠለት ነው፡፡ ይህ ሎሽን የማገገም ኃይል ባላቸው የ Vaseline® Petroleum Jelly ጥቃቅን ጠብታዎችና ከ Calvin Klein በስተጀርባ በተሰማሩ ባለሙያዎች በተዘጋጁ መዓዛዎች የተሞላ በመሆኑ በእውነት የላቀ ስሜታዊ ተሞክሮን ይፈጥራል፡፡
ውጤቱስ ብለው ጠየቁ? ውጤቱማ ይበልጥ ጠንካራ፣ ለስላሳ እና ያገገመ ቆዳ ነው፡፡
DRY SKIN REPAIR
ይህ ሎሽን ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተጠቀሙበት ደረቅ ቆዳን በጥልቀት የማለስለስ ኃይል አለው፡፡
በተለይ የተዘጋጁ የግላሰሪን (እርጥበትን በሁሉም የቆዳ ሽፋኖች ለማዳረስ) እና የ Vaseline® Petroleum Jelly (እርጥበቱን ይዞ ለማስቀረት) ውህዶችን የያዘ ሲሆን በየቀኑ ለቆዳ እንክብካቤ ተመራጭ ሎሽን ነወ፡፡
COCOA GLOW
Vaseline Cocoa Glow ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተጠቀሙበት ደረቅ ቆዳን በጥልቀት የማለስለስ ኃይል አለው፡፡
Cocoa Glow በተለይ የተዘጋጁ የግላሰሪን (እርጥበትን በሁሉም የቆዳ ሽፋኖች ለማዳረስ) እና የ Vaseline® Petroleum Jelly እና ዳይሜቲኮን (እርጥበቱን ይዞ ለማስቀረት) ውህዶችን የያዘ ነው፡፡ የካካዋ ቅቤን በውስጡ የያዘ ሲሆን ይህም ቆዳ ፈሳሽ እንዲያገኝ በማገዝና ቆዳ ለስላሳና አንጸባራቂ እንዲሆን በማስቻል ባህርይው የሚታወቅ ውጤታማ የቆዳ ማለስለሻ ቅባት ነው፡፡
Cocoa Glow ጥሩ መዓዛ ያለውና የደነዘዘ ቆዳን እንዲያገግም የሚያደርግ ሎሽን የሚፈልጉ ሴቶች ምርጫ ነው፡፡
ALOE SOOTHE
Vaseline Aloe Soothe ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተጠቀሙበት ደረቅ ቆዳን በጥልቀት የማለስለስ ኃይል አለው፡፡
Aloe Soothe በተለይ የተዘጋጁ የግላሰሪን (እርጥበትን በሁሉም የቆዳ ሽፋኖች ለማዳረስ) እና የ Vaseline® Petroleum Jelly (እርጥበቱን ይዞ ለማስቀረት) ውህዶችን የያዘ ነው፡፡ አሎይ የሚባል ቆዳን እንዲያገግምና ፈሳሽ እንዲያገኝ በማስቻል ረገድ አጋዥ መሆኑ የታወቀውን የቆዳ ሁኔታ ማስተካከያ ኤጄንት የያዘ ነው፡፡
Aloe Soothe ቀለል ያለ ስሜት የሚፈጥር ሎሽን ለሚፈልጉ ሴቶች ተመራጭ ነው፡፡
ፈሳሽ መውሰድ ጤናማና ውብ ቆዳ እንዲኖር አስተዋጽኦ ከሚያደርጉ ዋነኛ ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው፡፡ ቆዳችን በጣም የቅርብ ሕዋሳችን ነው – ጥዋት ላይ የምናየው የመጀመሪያው ነገርና ወደ መኝታችን ከመሄዳችን በፊት የምናየው የመጨረሻው ነገር ቆዳችን ነው፡፡ በፈሳሽ የተሞላ ቆዳ ጤናማ ቆዳ ነው፤ ጤናማ ቆዳ መኖሩ ደግሞ የ Vaseline ሎሽኖችን በየቀኑ እንደመጠቀም ቀላል ይሆናል ማለት ነው፡፡
በቅርብ ጊዜ የተሰጡ አስተያየቶች
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by libe
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by alemugetahun
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by Risky
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by belay
06 Jan 2015 @ 12:35 pm by መቅደላዊት ታከለ