ይህን አዲስ ዓመት በአዲስ ሁኔታ ይጀምሩት
ለጥር ወር የተዘጋጀውን አዲሱን የ Dove ምርታችንን መጠቀም አዲሱን ዓመት በአዲስ ሁኔታና መንፈስ ይጀምሩት፡፡
መሠረታዊ ነጥቦች
በዓመቱ ውስጥ ሥራ በሚበዛበት ወቅት ራስዎን ለማፍታታትና ዘና ለማድረግ እነዚህን ቀላል ሃሳቦች መተግበር ይሞክሩ፡፡
• ሰውነትን ማቀዝቀዝ፡ የቁስል ቀዳዳዎችን ለመድፈን፣ ዝውውርን ለማነቃቃትና የጸጉርን አንጸባራቂነት ለመጨመር ቀዝቃዛ ሻወር ይውሰዱ፡፡
• ሰውነትን ማፍታታት፡ ውጥረት ያለባቸውን ጡንቻዎች ቀለል ባሉ የሰውነት ማፍታቻ እንቅስቃሴዎች አማካይነት እያፍታቱ ትንፋሽ በደንብ በማውጣትና በማስገባት ይተግብሩት፡፡
• ጥሩ መጽሐፍ ያንብቡ፡ ለራስዎን ቡና ያዘጋጁ፣ ምቹ ቦታን ይምረጡና ታላቅ መጽሐፍ በማንበብ ይመሰጡ፡፡
• ሙዚቃ፡ ዘና የሚያደርግ ሙዚቃ ይምረጡ፣ ቁጭ ብለው በሙዚቃው ግጥምና ዜማ ራስዎን ያስደስቱ፡፡
ማንሰራራት
ቤትዎንና ሕይወትዎን ያነቃቁ!
• ራስዎን ያደራጁ፡ የማይለብሷቸውን አሮጌ አልባሳት በማስወገድ ቀሪዎቹንም በአግባቡ ያደራጁ፡፡
• አዲስ ነገር፡ መታጠቢያ ቤትዎ ውስጥ እንደ ሻማ ወይም አዲስ ፎጣ በማስገባት አዲስ ገጽታን እንዲላበስ ያድርጉ፡፡
• አዲስ የውበት መጠበቂያ ምርት፡ የሚያንሰራራ ለውጥ ለማግኘት አዲስ መዓዛን ይሞክሩ፡፡ Dove Fresh Bar ስሜትን ቀስቃሽ የሆነ የዱባ መዐዛ አለው፡፡
• ግንኙነት መፍጠር፡ ለተወሰነ ጊዜ ያህል አግኝተውት የማያውቁት ጓደኛ ወይም የቤተሰብ አባል ጋር ይገናኙ፡፡
ማነቃቃት
የደምዎ ዝውውር እንዲሻሻል ልብዎ ደም መርጨቱን እንዲቀጥልና አነቃቂ ስሜት እንዲፈጠርብዎ ያደርጉ!
• የመኝታ ሰዓት፡ አስቀድመው ወደ መኝታ በመሄድ የእረፍት ስሜት ተሰምቶዎት ከእንቅልፍዎ ይንቁ፡፡ ከእንቅልፍ ተነስተው ሻወርና መዓዛ ያለው የሰውነት ማጠቢያን ይጠቀሙ፡፡
• የእግር ጉዞ ያድርጉ፡ በመኖሪያ አካባቢዎ የተወሰነ የእግር ጉዞ በማድረግ የሰውነት እንቅስቃሴና ማኅበራዊ ውይቶችን ያካሂዱ፡፡
ድንገተኛ ለውጥ ማድረግ
መደበኛ አሰራርዎን በድንገት በመቀየር አዲስ ነገርን ይሞክሩ፡፡
• አዲስ ሆቢ፡ ልብስ መጥለፍ፣ ስዕል መሳል፣ መጋገር ወይም የእደ ጥበብ ሥራ መስራትን የመሳሰለ አዲስ ሆቢ ይሞክሩ፡፡
• አዲስ ክህሎት፡ አዲስ ትምህርት መጀመርና አዲስ ክህሎት መማርን የመሳሳሉ አዳዲስ ነገሮችን የመሞከሪያ ጊዜው አሁን ነው፡፡
• የውበት አጠባበቅ ልማድዎን ያሻሽሉ፡ አዲሱን የ Dove bar ወይም የሰውነት ማጠቢያ በመሞከር አዳዲስ መዓዛዎችን ያጣጥሙ፡፡
በቅርብ ጊዜ የተሰጡ አስተያየቶች
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by libe
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by alemugetahun
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by Risky
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by belay
06 Jan 2015 @ 12:35 pm by መቅደላዊት ታከለ