የ Vaseline Intensive Care ምርቶች
የ Vaseline Intensive Care ምርቶችን ስናቀርብልዎ እጅግ ደስተኞች ነን – ይህ ምርት በውስጡ የ Vaseline Petroleum Jelly እውነተኛ ቆዳን ወደጤናማነቱ ለመመለስ የሚያስችል ኃይልን በዕለታዊ ፎርሙላ ውስጥ የያዘ ነው፡፡ የ Intensive Care ምርታችን የላቀ ውህድ ቆዳን ከማራስ ባለፈ ደረቅ ቆዳን ከሶስት እጥፍ ለሚበልጥ ጊዜ በጥልቀት ወደ ጤናማነቱ ይመልሳል*፡፡
የውብ ቆዳ ቅርስ
Vaseline የሚተማመነው በ 140 ዓመት ታሪኩ ቆዳን ወደ ጤናማነቱ ለመመለስ አዲሱን የ Vaseline Intensive Care ምርት በማስተዋወቅ ታሪኩ ነው፡፡ እነዚህ የሰውነት ሎሽኖች እንደ ስሱና ደረቅ ቆዳ ላሉ ዕለታዊ የቆዳ ችግሮች መፍትሔ ይሰጣሉ፡፡ በርካታ ዕለታዊ የሰውነት ሎሽኖች ቅጽበታዊ የሆነ ቆዳን የማራስና ደረቅ ቆዳን የማለስለስ ስራን የሚሰሩ ቢሆንም፣ መሰረታዊ ችግሮችን በተለይም የቆዳ የመከላከያ አጥር በአግባቡ ያለመስራቱን ችግር አይፈቱም፡፡
በትክክል ወደ ጤናማነቱ የተመለሰ ቆዳ
በትክክል ወደጤናማነቱ የተመለሰ ቆዳ ሊገኝ የሚችለው ጥልቀት ባለው ቆዳን ወደ ጤናማነቱ የመመለስ ስራ አማካይነት ሲሆን ይህ ሂደት የሚጀምረው ደግሞ ከ Vaseline Petroleum Jelly ነው፡፡ ሴቶች የደረቀ ቆዳቸው ወደጤናማነቱ እንዲመለስ ለማገዝ፣ የ Vaseline Intensive Care ምርት በ Vaseline Petroleum Jelly ጥቃቅን ጠብታዎች ጤናማነትን የመመለስ ኃይል የበለጸጉ ናቸው፡፡ እነዚህ የ Vaseline Petroleum Jelly ጥቃቅን ጠብታዎች በሶስት ደረጃ የማጣሪያ ሂደትን አልፈው 100% ንጹህና አስተማማኝ እንደዚሁም ልስላሴን አፍነው የሚያስቀሩ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡
በ Intensive Care ምርት ውስጥ ያለው እያንዳንዱ የተመጣጠነ ውህድ ርጥበትን ወደ ቆዳ ለማስገባት በልዩ ሁኔታ ከተሰራ ሂዩሜክታንትስ (ልስላሴን ይዞ ለማቆየት የሚያግዝ ንጥረ ነገር) ውህድ ጋር ሆኖ ደረቅ ቆዳን በጣም ከውስጥ በኩል ወደ ጤናማነቱ ለመመለስ የሚያስችል ምርትን ያስገኛል፡፡
ለተወሰነ ተግባር የተዘጋጀ የቆዳ መንከባከቢያ
የ Vaseline Intensive Care ምርት ሶስት የተለያዩ መልኮችን የያዘ ነው፤ እነርሱም ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተጠቀምናቸው ቆዳን በጥልቀት የማራስና በጣም ደረቅ ቆዳን የማለስለስ አቅም እንዳለው በጥናት ተረጋግጧል፡፡ እያንዳንዱ የተለየ ውህድ ከ Vaseline® Petroleum Jelly ጥቃቅን ጠብታዎች እና ከ Calvin Klein በስተጀርባ የሚገኙ ኤክስፐርቶች ያዘጋጁት ጠረን በእውነት የላቀ የስሜት ተሞክሮን የሚፈጥር ነው፡፡
ውጤቱስ? ጠንካራ፣ ለስላሳና ይበልጥ ወደ ጤናማነቱ የተመለሰ ቆዳ፡፡
*ከተቀዳሚ ተፎካካሪ በላይ፡፡ 4 ሳምንት በፈጀ የክሊኒካዊ ሕክምና ጥናት መሰረት፡፡ © Unilever 2013.
በቅርብ ጊዜ የተሰጡ አስተያየቶች
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by libe
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by alemugetahun
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by Risky
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by belay
06 Jan 2015 @ 12:35 pm by መቅደላዊት ታከለ