ቆዳን ከፀሐይ መጠበቅ እና በጥንቃቄ ማፅዳትን ጨምሮ ለሰውነት ቆዳ የሚደረግ ትክክለኛ እንክብካቤ ቆዳዎን ጤናማ ከማድረጉም በላይ ለመጪዎቹ በርካታ አመታት አንፀባራቂ ሆኖ እንዲቆይ ማድረግ ይችላል፡፡ ለቆዳዎ ጥልቅ እንክብካቤ ለማድረግ ጊዜው የለኝም ብለው ቢያስቡ እንኳን መሰረታዊ የቆዳ…
ቢለብሷቸው ደስ የሚያሰኙዎትን ልብሶች የማይለብሱበት ምክንያት የብብትዎ ቆዳ ጥቁረት እንዳይታይ ስለፈለጉ ይሆን? ለመሆኑ ስለብብት ቆዳ መጥቆር ምንነት እና ከብዙ ሰዎች በተቃራኒ የርስዎ የብብት ቆዳ የጠቆረበትን ምክንያት ጠይቀው ያውቃሉ? አላወቁ ይሆናል እንጂ የብብትዎ ቆዳ ተለይቶ ቢጠቁር…
አገር ምድሩ በበርካታ ሰርጎች ደምቆ በምናይበት በዚህ ሰሞን አንቺም ከፊትሽ ለሚጠብቅሽ ታላቅ ቀን ቀድመሽ የምትዘጋጂበት ጊዜ ነው፡፡ ያለምንም ማመንታት ተውበሽ መታየት እና ስሜቱንም ማጣጣም ይኖርብሻል፡፡ እውነታው እንዲህ ነው! የሰርግሽ ቀን ስለአንድ ልዩ ሰው ብቻ የምንነጋገርባት…
ሁሉም ሰው የቆዳ ድርቀትና መሰነጣጠቅ ሊያስቸግረው ይችላል፡፡ ነገር ግን በቆዳ ድርቀት አማካይነት የሚከሰተው “አመድ” መሰል ገፅታ ጠቆር ያለ ቆዳ ባላቸው ሰዎች ላይ የበለጠ ይጎላል፡፡
የውበት አጠባበቅ ልማድዎን ‘ለማሻሻል’ ይረዳሉ ተብለው የሚነገርዎት በርካታ ጥቆማዎች እና መረጃዎች አሉ፡፡ ነገር ግን የሰሙትን ሁሉ መቀበል አለብዎት? ብዙ ጊዜ የሚጠቅሙዎትን መረጃዎች ከሚጎዱት መለየት ያስቸግራል፡፡ በመሆኑም እነዚህን አሳሳች መረጃዎች መለየት ቀላል ይሆንልዎ ዘንድ እንደሚከተለው በዝርዝር…
ከየዕለት የውበት አጠባበቅ ተግባሮቻችን የላቀ ጥቅም ለማግኘት ሁልጊዜም አዳዲስ የውበት አጠባበቅ መረጃዎች እና ምስጢሮችን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ እጅግ አምረው እንዲታዩ የሚያደርጉዎትን 5 ጠቃሚ ተግባራት እነሆ፡፡ ቀላል እና ሁል ቀን ውብ ሆነው መታየት የሚችሉበት ምስጢር፡ ይህ በጣም…
በገበያ እንደርስዎ ካሉ ሸማቾች ጋር፣ በመዝናኛ ቦታዎች ከሚዝናኑ ብጤዎችዎ ጋር፣
የቆዳ ድርቀት የሚከሰተው አየር ከቆዳ በሚስበው ርጥበት አማካይነት የቆዳ ሴሎች ስለሚታፈኑና የቆዳዎን ደህንነት የሚጠብቅልዎ ግድግዳ ስለሚዳከም መሆኑን ያውቁ ኖሯል? በደረቃማ ወቅት ቆዳዎ ልክ እንደወቅቱ የአየር ሁኔታ ሊደርቅብዎት እና ጥሩ ስሜት እንዳይኖርዎ ሊያደርግ ይችላል ፡፡ አመቱን…
ፕርቫችይ ፖልችይ | ተርም ኦፍ ኡሰ | ችኡቄ ፖልችይ | አጭቸስስብልትይ | ስተማፕ | ጮንታጭት ዑስ ጮፕይርግህት 2021 Look Good Center | አልል ርግህፅ ረሰርቨድ ችረአተድ ብይ Liquorice
Use the search box to find the product you are looking for.
Username or email *
Password *
Lost Password? Create Account
No products in the cart.