የቆዳ ማሳከክ የልዩ ልዩ የቆዳ ችግሮች ማሳያ ወይም ጠንከር ያሉ የውስጣዊ አካል ሕመሞች እና የተዛማጅ ችግሮች ምልክት ሊኾን ይችላል፡፡ የአለርጂ እና የነፍሳት ንክሻም የቆዳ ማሳከክን ሊፈጥር ይችላል፡፡ አንዴ የችግሩን መንስኤ ከተረዳን ከነዚህ በተፈጥሮ ከሚዘጋጁ መድኃኒቶች…
እንደቆዳዎ ዓይነት እና ኹኔታ ለልዩ ልዩ የሰውነት ቆዳ የሚስማሙ የፊት ማስኮች አሉ፡፡ እንደብዛታቸው አገልግሎታቸውም የተለያየ ነው፡፡ ለፊትዎ የሚጠቀሙት ማስክ ሥሪቱ ከልዩ ልዩ ተፈጥሯዊ ነገሮች ልጣጭ ወይም ከውስጠኛው ክፍላቸው አልያም ለቆዳ እጅግ ተስማሚ ከኾኑ ውህዶች ድብልቅ…
እኛ ሴቶች በራሳችን ላይ ያለንን እምነት ለመጨመር ማድረግ የምንችላቸው ብዙ ነገሮች አሉ፡፡
ከጓደኞቻችን ጋር የማይረሳ ምሽት ስናሳልፍ በምንወደውና ደስ በሚለን መዓዛ ተከበንና ንጹህና ውብ ቆዳ ተላብሰን ማንኛውንም ነገር ከሙሉ እምነት ጋር ማከናወን እንችላለን፡፡ እንዴት በራስሽ መተማመን እና ታላላቅ ነገሮችን በየቀኑ ማከናወን እንደምትችይ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮችን እንንገርሽ!
ከረዥም እና አድካሚ ቀን በኋላ ሰውነት ዘና እንዲል ብሎም ጥሩ ስሜት እንዲሰማን ከሚያደርጉ ነገሮች አንዱ ሞቅ ባለ ውኃ ገላን መታጠብ ነው፡፡ ደስ ይላል አይደል? ይህንን ማድረጋችን የሚከተሉትን ጥቅሞች ይሰጠናል፡፡ ሐሳብን ለመሰብሰብ! በመታጠቢያ ቤት ውስጥ ለብቻ…
ሻምፖ ጸጉርን በመልካም ውበትና መዓዛ ለማቆየት አስፈላጊ መኾኑ በሚገባ የሚታወቅ ነው፡፡ የጸጉር ኮንዲሽነርን በተመለከተ ግን አደናጋሪ ነገሮች አሉ፡፡ ስለ ኮንዲሽነር ጥቅም፣ መቼ መጠቀም እንዳለብሽ፣ ለደረቅ ወይስ ለርጥብ ጸጉር፣ በሙሉ ጸጉር ላይ የሚጠቀሙት ወይስ የጸጉር ሥርና…
አንዳንድ ሰዎች ‘በራስ መተማመን ያለው ሰው ብዙ ደስታ አለው’ በማለት አስተያት ሲሰጡ ይደመጣል፡፡ ደስተኛና ዘና ያለ የአኗኗር ዘይቤ ያለው ሰው ደግሞ አስደናቂ ነገሮች ከማሳካት የሚያግደው ነገር የለም ሲሉ አስተየታቸውን ያጠናክራሉ፡፡ ነገር ግን ኹሉም ሰው በራስ…
የእጅ እና እግርዎን ውበት ይጠብቁ በሰውነት እንቅስቃሴ ራስን ወይም ሃሳብን መግለፅ እጅግ አስፈላጊ የግንኙነት አይነት ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በምናገኛቸው ሰዎች ዘንድ ስለራሳችን አዎንታዊ ምስል ለመፍጠር ወሳኝ ሚና ይጫወታል፡፡ ለዚህ ነው የእጆችዎን፣ የእግሮችዎን እና የጥፍሮችዎን ውበት…
በብዙዎች ዘንድ አንዳንድ የሎሽን ምርቶች ለቆዳ መጥቆር ችግር ይዳርጋሉ የሚል የተሳሳተ እምነት አለ፡፡ እውነቱ ግን እነዚህ ሰዎች የችግሩን ትክክለኛ ምንጭ በአግባቡ አለመረዳት ነው፡፡ ቆዳዎን የሚያጠቁረው ሎሽን ሳይሆን ፀሐይ ናት፡፡ የፀሐይ ብርሃን በቆዳችን ውስጥ ያለውን የቀለም…
ፕርቫችይ ፖልችይ | ተርም ኦፍ ኡሰ | ችኡቄ ፖልችይ | አጭቸስስብልትይ | ስተማፕ | ጮንታጭት ዑስ ጮፕይርግህት 2021 Look Good Center | አልል ርግህፅ ረሰርቨድ ችረአተድ ብይ Liquorice
Use the search box to find the product you are looking for.
Username or email *
Password *
Lost Password? Create Account
No products in the cart.