የሴቶች የጥሩ መዓዛ ምርጫ
ብሩህ ስሜቷን የሚያወጣላትና ፣ የመነቃቃት መንፈስን የሚያጎናጽፋት የመልካም መዓዛ ምርጫ አላት፡፡ ሴት ልጅ ከመልካም ጠረኗ ጋር በስሜት የምትነጋገርባት ቋንቋ አላት፡፡ እንደዚያው ሁሉ ፣ እያንዳንዱ መልካም ጠረን የተወሰነ የማንነቷን ገጽታ ያሳያል ተብሎ ይታመናል፡፡
የትኛው መዓዛ ከእርስዎ ማንነት ወይም ባህሪ ጋር አብሮ ይሄዳል?
ሮዝ – ማራኪና ጥራት ያለው ነገር የምትወድ የተረጋጋች ሴት ናት
ፒች – ተጫዋች፣ ሳቂታ፣ ደስተኛና ብዙ ህልም ያላት ሴት ናት፡፡
ጀስሚን – ለደህንነቷ ልዩ ትኩረት የምትሰጥና ዋጋ በምትሰጣቸው ነገሮች ዙሪያ መገኘትን የምትመርጥ ንቁ ሴት ናት፡፡
ፕላም – በጣም አልፎ አልፎ የሚከፋት ጠንካራና ከሰው የመግባባት ባህሪ ያላት ሴት ናት፡፡ በጥራትና በሥርዓት የተሰሩ ነገሮችን ትወዳለች፡፡
ማስክ – ዓይናፋርና ድብቅ ሴት ናት፡፡ ሰላምና ጸጥታ የሰፈነበት አካባቢ ያስደስታታል፡፡
ሊሊ – ለመዝናናትም ሆነ ለስራ ስትወጣ በደንብ ለብሳ መታየትን የምትወድና ስለራሷ ጥሩ ግምት ያላት ሴት ናት፡፡
አዲሶቹ የላክስ ክላሲክ ኮሌክሽን የውበት መጠበቂያ ሳሙናዎች የሁሉንም አይነት ሴቶች ምርጫዎች ከግምት በማስገባት በበርካታ የመልካም ጠረን አማራጮች ቀርበዋል፡፡ ከእነዚህ የላክስ ሳሙናዎች ለእርስዎ የሚስማማዎን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ በለስላሳ አበቦች ጠረን እና ሲልክ ኢሴንስ በተሰኝ ድንቅ የማለስለሻ ንጥረ ነገር ተሰርተው ለገበያ የቀረቡልዎ የላክስ የውበት መጠበቂያ ሳሙናዎች ለቆዳዎ ርጥበትና ልስላሴን በመስጠት እንዲሁም መልካም መዓዛን በማጎናጸፍ የውስጥዎን ውበትና ማንነት ያሳያሉ፡፡
ለገበያ ካቀረብናቸውና የተለያየ መዓዛ ካላቸው ሳሙናዎቻችን ውስጥ እርስዎ የወደዱትንና በይበልጥ የተስማማዎትን ይምረጡና በፌስቡ ገጻችን https://www.facebook.com/lookgoodcenter ይንገሩን፡፡
በቅርብ ጊዜ የተሰጡ አስተያየቶች
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by libe
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by alemugetahun
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by Risky
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by belay
06 Jan 2015 @ 12:35 pm by መቅደላዊት ታከለ