በገንዳ ውስጥ የአረፋ እጥበት ወቅት ልናደርጋቸው የሚገቡ ሰባት ቀላል ቅደም ተከተላዊ ነገሮች
ለራስ ትንሽ ጊዜ መስጠት እኛ ሴቶች ዘና ለማለት ከምናደርጋቸው ነገሮች አንዱና የበለጠ ትኩረት ልንሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡ የገንዳ ውስጥ የአረፋ እጥበት ዘና አድርጎ ሰውነትን ብቻ ሳይሆን መንፈስንም በማጥራት ልዩ ስሜት ይፈጥራል፡፡ ከአድካሚ የስራ ቀንዎ መልስ ፈታ ይሉ ዘንድ ሊከተሏቸው የሚገቡ ሰባት ቀላል ነገሮችን በቅደም ተከተል እንንገርዎ፡፡
- ቤትዎ እንደገቡ በመታጠቢያ ገንዳዎ ውስጥ የአረፋ እጥበት ያድርጉ
- ከብርቱካናማ የሳሙና ዱቄት ተቀምሞ በጥራት የተሰራውንና ጣፋጭ የነጭ አበባ መዓዛ ያለውን የላክስ ቬልቬት ተች የገላ ሳሙና ይጠቀሙ፡፡
- በስልክ ጥሪ ሳይረበሹ ዘና እንዳሉ እንዲቆዩ ሞባይልዎን ያጥፉ፡፡
- እያንዳንዱ ሰው ነቃ፣ ፈታ የሚልበት የራሱ የሙዘቃ ምርጫ አለው፡፡ እርስዎም የሚመርጡትን ጣዕመ ዜማ እየሰሙ ይዝናኑ፡፡
- በገንዳው ውስጥ በጀርባዎ ጋለል ይበሉና ትንፋሽዎን ሰብሰብ ያድርጉ፤ ጡንጫዎችዎንም ያፍታቱ፡፡
- በዚህ ሰዓት በህይወት ከሚየስጨንቁዎ እና ከሚያሳስቡዎ ነገሮች ሁሉ እእምሮዎን ነጻ ያድርጉ፡፡
- ሲጨርሱ የሚጠቀሙት ለስላሳ ፎጣ አጠገብዎ ያስቀምጡ፡፡
መልካም መዓዛ ያላቸውን ሳሙናዎች መጠቀም የመዝናናት ስሜትን በመፍጠር በኩል ትልቅ አስተዋጽኦ አለው፡፡ በመሆኑም ገበያ ላይ ካሉት በርካታ የላክስ የገላ ሳሙና አይነቶች ውስጥ የእርስዎ ምርጫ የሆነውን ገዝተው እነዚህን ሰባት ቀላል ነገሮች ያድርጉና ለእርስዎ የሚገባዎትን ጥሩ የመዝናናት ጊዜ ያሳልፉ፡፡
በሚከተለው የፌስቡክ ገጻችን ስለሚወዱት የላክስ ሳሙናና በገንዳ ውስጥ የአረፋ እጥበት ስለሚያሳለፉት ጊዜ ይንገሩን፡፡
በቅርብ ጊዜ የተሰጡ አስተያየቶች
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by libe
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by alemugetahun
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by Risky
06 Jan 2015 @ 12:28 pm by belay
06 Jan 2015 @ 12:35 pm by መቅደላዊት ታከለ